ሬድዋንም ሄደ ጌታቸው ተተካ፤ ለህሊና፣ ለመርህና ለእውነት መኖር እስካልተጀመረ ድረስ አዲስ ሚኒስትር እንጂ ለውጥ አይመጣም!!!

በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ በተጭበረበረውና መቶ በመቶ በዘረፈው ምርጫ <<አዲስ>> መንግስት መሰረትኩ ሊለው ይዳዳዋል። በሕወሓት የሚሽከረከረውን <<የፌዴራል>> ተብዬ መንግስት የሚመሩ ባለስልጣናት ተሾሙ ተብሏል። ብዙዎች ይሄ መቶ በመቶ በተዘረፈ ድምጽ የተመሰረተውን <<ፓርላማ>> …

Read More

በፈረንሳይ ሰራተኞቻቸውን ለማባረር የተሰባሰቡ ባለሰልጣናት “እርቃናቸውን” ተባረሩ

ፈረንሳይ በአብዮቷ ጭምር ትታወቃለች። ምሬት ጥግ ሲደርስ አመጽ ለፈረንሳዮች አዲስ አይደለም። ዛሬ ድረስ ተጠቃሽ የሆነው የፈረንሳይ አብዮት በሕዝቡና በገዢዎቹ መካከል የነበረውን የባሪአና የሎሌ ግንኙነት ብቻ ሳይሆን ገዢዎቹ ለሕዝቡ የነበራቸው ንቀት …

Read More

እያረፍን እቅዱን እንደምናሳካው ቃል እንገባለን!

የፓርላማ አባላት ሲባሉ በሌላው አገር ሽንጣቸውን  ገትረው የሚሟገቱ፣ አንዱ ከሌላው ለሕዝብ ተሻለ እሰራለሁ የሚሉ፣ ከፍተኛ የፖለቲካ ስልጣን ያላቸው ፓርላማ መግባትም ቀላል አልሆነ ፈተና ነው። ባለፉት ሃያ ሶስት ዓመታት የኢትዮጵያ ፓርላማ …

Read More

Hiber radio : የአሜሪካና የሩሲያ ፍጥጫ በሶሪያ አዲስ ዓለም አቀፍ መነጋገሪያ ሲቃኝ

የሶሪያ ጉዳይ የአሜሪካና የሩሲያ ዕቅድ የፈጠረው ፍጥጫ ሩሲያ አላሳድን ለማዳን አይሲሲን ማጥፋት አሜሪካ አይሲስና አላሳድንም ማስወገድ የዓለም መገናኛ ብዙሃን ሰፊ መነጋገሪያ የሆነው ይህ ጉዳይ በህብር ሬዲዮ ተቃኝቷል። የህብር ሬዲዮን ዘገባ …

Read More

ኢትዮጵያዊቷ ብርቅዬ አትሌት እና አሳዛኙ የአሜሪካ ገጠመኟ፣“ወደ ኢትዮጵያ ከምመለስ እራሴን እዚሁ ባጠፋ እመርጣለሁ”ሌላኛው አትሌት

(በታምሩ ገዳ) የ18 አመቷ ገነት ሊሪ በ400 ሜትር ወድድር ብሄራዊ ሪኮርድ በመሰበር አገሪቱ ካፈራቻቸው እና ሰሟን ከሚያሰጠሯት ጥቂት ብርቅዮ አትሌቶች መካከል አንዷ ስትሆን በመጭው 2016 እኤአ ኢትዮጵያን በመወከል ወደ ብራዚል …

Read More

የታክሲዎች ፖለቲካ

(ጌታቸው ሺፈራው) ታክሲ ውስጥ በብዛት ከሚፃፉት ጥቅሶችም በላይ አንዳንዴ ታክሲ ውስጥ ካሉት ሰዎች ጣል የሚደረጉት የምሬት አሊያም ሌሎች የፖለቲካ ወጎች የማህበረሰቡን አመለካከት በግልፅ ያሳያሉ፡፡ መጀመሪያ ከጎናቸው ያለውን ሰው የሚጠራጠሩት ተሳፋሪዎች …

Read More