Hiber Radio : የአማራ ሕዝብ ተጋድሎና ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል ፣ሕዝቡ ራሱን በራሱ ማስተዳደር ጀምሯል፣አምባሳደር ግርማ ብሩ ከአገዛዙ ደጋፊዎች ጋር በምስጢር ባደረጉት ውይይት በውጭ ያሉ ተቃዋሚዎችን ክሰሱ ሲሉ ተደመጡ፣አትሌት ኢብሳ እጅጉ የታላቁን አትሌት ፈይሳ ለሊሳን የሪዮ ተቃውሞ በካናዳ ማራቶን አሸንፎ ደገመውኢትዮጵያ፣ግብፅ እና ሱዳን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ሊፈራረሙ መሆኑን የካርቱም ባለስልጣን ተናገሩ ና ሌሎችም

ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ
ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ

የህብር ሬዲዮ  ነሐሴ 22 ቀን 2008 ፕሮግራም

< … ሕወሓት ትላንትም የሽብር ተግባራትን ሲፈጽም ነበር ዛሬም ተስፋ ሲቆርጡ በያንን እያደረጉ ነው። በምዕራብ ሐረርጌ በመስጊድ ላይ ያፈነዱት ነገ ተነገ ወዲያ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንም ሊያደርጉት ይችላሉ ተስፋ የቆረጠ ድርጅት … ተቃውሞው በጋራ ማስተባበር ያስፈልጋል መናበብ ያስፈልጋል ብሄራዊ የስንብት ቀን ይባል ሌላ አገር አቀፍ ሁሉንም ያሳተፈ ተቃውሞ ለማካሄድ የሁሉም የለውጥ ሀይሎች በጋራ መቆም ወሳኝ ነው። ስርዓቱን ወደ መቃብር ለመሸኘት ፤ቅንጅት፣ ህብረት የጋራ ትብብር ያስፈልጋል። ምዕራባውያኑ ግን… > ጋዜጠኛ ሳዲቅ አሕመድ በምዕራብ ሐረርጌ በሁለት መስጊዶች ላይ ፍንዳታ ተፈጽሞ ንጹሃን ሰለባ ስለሆኑበት ሂደት ከህብር ሬዲዮ ተጠይቆ ከሰጠው ምላሽ የተወሰደ (ቀሪውን ያዳምጡት)

ዓለም አቀፍ መገናኛ ብሁሃን ስለ ጀግናው አትሌት ፈይሳ ለሊሳ ያቀረቡት ዘገባ ሲቃኝ (ልዩ ጥንቅር)

በቬጋስ በተደረገ ተቃውሞ ላይ የሀይማኖት አባቶችን ቸምሮ የተለያዩ ቡድኖች ያስተላለፉት መልዕክት

ዜናዎቻችን

አምባሳደር ግርማ ብሩ ከአገዛዙ ደጋፊዎች ጋር በምስጢር ባደረጉት ውይይት በውጭ ያሉ ተቃዋሚዎችን ክሰሱ ሲሉ ተደመጡ

የምስጢር ስብሰባው ድምጽ ማስረጃ ደርሶናል

የአማራ ሕዝብ ተጋድሎና ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል

ሕዝቡ ራሱን በራሱ ማስተዳደር ጀምሯል

አትሌት ኢብሳ እጅጉ የታላቁን አትሌት ፈይሳ ለሊሳን የሪዮ ተቃውሞ በካናዳ ማራቶን አሸንፎ ደገመው

የሕዳሴውን ግድብ ለመጎብኘት የሔዱ ባለስልጣናት ተቃውሞ ላይ ባሉ የጎጃም አማሮች ተገደው ጉብኝታቸውን ሰርዘው መመለሳቸውን ገለጹ

የአማራ እና የኦሮሞ ህዝቦች ጸረ ሕወሓት/ኢህአዲግ ጥምረት ለአገዛዙ ታላቅ ፈተና መሆኑን ታዋቂው አፍሪካን ኮንፊደንሻል መፅሔት አጋለጠ

*6ሜሊዮን የአገዛዙ ካድሬዎች ድርጅቱን ገዝግዘው እየጣሉት ነው ተባለ

የብአዴን እና የኦህዴድ ባለስልጣናት ህዝባቸውን ለችግር ያጋለጡ መሆናቸው ተጋለጠ

ኢትዮጵያ፣ግብፅ እና ሱዳን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ሊፈራረሙ መሆኑን የካርቱም ባለስልጣን ተናገሩ

በሳውዲ አረቢያ ህንጻ ተደርምሶ ኢትዮጵያዊ እና ግብጻዊያኖች ህይወታቸው አለፈ

ግብጽ ዜጎቾን ለመታደግ ልኡካን ወደ ስፍራው ልካለች

*የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ግን ዝምታን የመረጡ ይመስላሉ

*በኩዊት አንዲት ኢትዮጵያዊት ከባህር ውስጥ ሰጥማ ህይወቷ አለፈ

የአሜሪካው እጩ ፕሬዝዳንታዊ ተወዳዳሪ ዶናልድ ትራምፕ በምርቻው ካሸነፉ የመኖሪያ ፈቃዳቸው የተቃጠለባቸውና ቪዛቸው ያለቀባቸውን ጭምር ከአገር አባርራለሁ ሲሉ ዛቱ

የሞህ ፋራህን ወንድም እንግሊዝ ከአገሬ አባርራለሁ አለች

በምርጫ 97 እንዳደረገው ሕወሃት በአዲስ አበባ የትግራይ ተወላጆችን ብቻ ለይቶ ስብሰባ ጠራ

ሌሎችም

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas/hiber-radio-082816

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *