Hiber Radio: ” የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኢትዮጵያ የፈረመቻቸውን ዓለም አቀፍ ስምምነቶች የሚጥስ በሕዝቡ ላይ የታወጀ የጦርነት አዋጅ ነው…”የሕግ ባለሙያና መምህር ሔኖክ ጋቢሳ

henok-gabisa-003

” የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኢትዮጵያ የፈረመቻቸውን ዓለም አቀፍ ስምምነቶች የሚጥስ በሕዝቡ ላይ የታወጀ የጦርነት አዋጅ ነው ልንለው እንችላለን በዓለም አቀፍ ሕግ አንድ አስቸኳይ አዋጅ ሲታወጅ መሙዋላት ያለበት የሕግ ግዴታ በዚህ አዋጅ አልተሙዋላ ነው…በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሰረት መግደል አያስጠይቅም ኢሄን ባለፉት ጊዜያት ሲያደርጉት የነበረውን ነገር አጠናክሮ ለመቀተል ስለሆነ ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የወንጀለኛ ፍርድ ቤት አባል ባትሆንም ጉዳዩ ወደዚአ ሊአመራ የሚችልበት አማራጭ ስላለ በሕዝቡ ላይ የሚያስተኩሱት በዓለም አቀፉ ወንጀለኛ ፍርድ ቤት በሱዳን በአልበሽር ላይ እንደተደረገው የእስር ትዕዛዝ እንደወጣበት ተመሳሳይ ውሳኔ እንዲወሰን ግፊት ማድረግ አለብን።እኛ የሕግ ባለሙያዎች የጀመርነው ጥረት …> የሕግ ባለሙያና መምህር ሔኖክ ጋቢሳ ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሰጠው ሕጋዊ ማብራሪያ (ቀሪውን አዳምጡት )

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *