Hiber Radio: የዳግማዊ መአሕድ የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ስለ አማራ መደራጀትና ስለ ጋራ ትግሉ ይናገራል ልዩ ቃለ መጠይቅ( ሊያደምጡት የሚገባ )

meseganaw-anedualem-004

<…ዳግማዊ መዐሕድ ከተመሰረተ ከአስራ አምስት ወራት በላይ ሆኖታል። ለምን ብዙ ድርጅቶች እያሉ እናንተ ዳግማዊ መላው አማራ ድርጅት ብላችሁ መሰረታችሁ የሚለው እኛ እስከምናውቀው አማራው በተለያዩ ድርጅቶች ያለው ተሳትፎና ትግል የአማራን ህልውና ለማጥፋት በወያኔ የሚደረገውን የዘር ማጥፋት ለማስቆም ሳይሆን በአጠቃላይ በኢትዮጵያዊነት ስር ነው።የአማራ ትግል በህልውናው ላይ የተከፈተበትን የዘር ማጥፋት ለመከላከል ስለሆነ ጠንካራ ድርጅት ያስፈልገዋል። ዳግማዊ መዐድ ዛሬ በአገር ቤትም በውጭም እየተደራጀ ነው።ሌሎች በአማራ ስም ካሉት ድርጅቶች መካከል ግን …> አቶ ምስጋናው አንዷለም የዳግማዊ መሕአድ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ በሲያትል ስለተደረገው የአማራ ጉባዔና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉ ቃለ መጠይቁን ያዳምጡት)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *