Hiber Radio: በላስቬጋስ ሁለት ኩላሊቶቿን አጥታ የነበረችው እህት አንድ ኩላሊት ተገጥሞላት አገግማ ለኢትዮጵያና ኤርትራ ሕዝብ ምስጋና አቀረበች

ከግራ ወደ ቀኝ አቶ ዮሴፍ መንገሻና ወ/ሮ ድንቋ ትዕዛዙ

በቬጋስ ከዓመታት በፊት ሁለት ኩላሊቷን አጥታ በዲያለሲስ በነበረችበት ወቅት የወገኖቿን ድጋፍ ያገኘችው ወ/ሮ ድንቋ ትዕዛዙ በቅርቡ አንድ ኩላሊቷ ተቀይሮ ጤናዋ እየተመለሰ ነው። ስለ ሕመሙዋ ጊዜና ስለዛሬ ጤንነቷ በጊዜው ለእሷ ድጋፍ ሲያስተባብሩ ከነበሩት አንዱ አቶ ዮሴፍ መንገሻ ጋር የሰጠችው ቃለ መጠይቅ በጊዜው በከተማው በሬዲዮ፣በቴሌ ኮንፈረንስ፣በተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት እና በገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት የተሳተፉና አስተባበሩ ነበሩ።ዛሬ ያ ልፋት ውጤት አስገኝቷል።(ያድምጡት)

 

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *