Hiber Radio በምርጫ ቦርድ ላይ ክስ የመሰረቱት የመኢአድ ሕጋዊው ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ በደህንነቶች ታፍነው ተወሰዱ

      መኢአድን ለመምራት በሕጋዊ መንገድ ተመርጠው አመራሩን በያዙ በጥቂት ቀናት በምርጫ ቦርድ ሕገ ወጥ ውሳኔ በፌዴራል ፖሊስ ከቢሮ          ተባረውየነበሩት ህጋዊው የመኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ረቡዕ ማለዳ አዲስ አበባ ቦሌ …

Read More

Hiber Radio የቀድሞ የመኢአድ የሕዝብ ግኑኙነት ሀላፊን ጨምሮ በርካታ ወጣቶች ኤርትራ ለትጥቅ ትግል መግባታቸውን ገለጹ ፣<<ወያኔን በሰላማዊ ትግል አይወድቅም ከውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ በትጥቅ ትግል መታገል ነው>>ወጣት ተስፋሁን አለምነህ ከኤርትራ ለህብር ሬዲዮ

ወጣት ተስፋሁን አለምነህ የቀድሞ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበረው ወጣት ተስፋሁን አለምነህ በአገር ቤት የወያኔን አገዛዝ በሰላማዊ ትግል ታግሎ መጣል አይቻልም ብሎ በመወሰን እሱና ሌላው የመኢአድ …

Read More

Hiber radio የህብር ሬዲዮ የቀጥታ ስርጭት በመደበኛው ቀንና ሰዓት እንደቀጠለ ነው

ህብር ሬዲዮ የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ ፈታኝ ሁኔታዎች ሲገጥሙት ቢቆዩም እነዚህን ሁኔታዎች ተቋቁሞ ከአምስት ዓመታት በላይ ዘወትር ዕሁድ ሲያሰራጭ ከቆየበት ኬ.አር.ኤል.ቪ ራዲዮ ጣቢያ ጋር የነበረውን ኮንትራት በጣቢያው ፍላጎት …

Read More

በሊቢያ የደረሰውን ግድያ ለመቃወም ወጥተው በፌዴራል ፖሊስ ከተደበደቡት አንዱ አዛውንት ሞቱ

በሊቢያ የደረሰውን ግድያ ለመቃወም ወጥተው በፌዴራል ፖሊስ ከተደበደቡት አንዱ አዛውንት ሞቱ በኢትዮጵያውያን ላይ በሊቢያ የተወሰደውን የግፍ እርምጃና ለእርምጃው ስርዓቱ ያሳየውን ግዴለሽነት  ለመቃወምና ሐዘናቸውን ለመግለጽ አዲስ አበባ ከወጡት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰልፈኞች …

Read More