Hiber Radio: ኦነግ ትግሉ የማይቀለበስበት ደረጃ ላይ ደርሷል ሌሎችም የነጻነቱን ትግል ይቀላቀሉ ሲል ጥሪውን በድጋሚ አቀረበ፣የአዲስ አበባ ጉዳይ በሕዝቡ ወደፊት የሚወሰን ይሆናል ፣ ወያኔ ቢወድቅ አገሪቱ ትበታተናለች የሚለው የስርዓቱ ቅዠት መሆኑን ገለጸ ፣በኢትዮጵያ የተከሰተውን ረሃብ ለመቋቋም የገንዘብና የሎጀስቲክ ችግሮች መከሰታቸው ስጋት ፈጠረ፣ኬኒያ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያወዛግባትን ቁልፍ በማዕድን የበለጸገ መሬት በድርድር ለመውሰድ ዘመቻ ጀመረች፣ዶ/ር መረራ ጊዲና የሚመሩት ኦፌኮ ቢሮ በወታደሮች ቁጥጥር ስር ወደቀ በስፍራው የነበሩ ተደብድበው ታሰሩ፣ኢትዮጵያ በአወዛጋቢው የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረገው የጥናት ውጤት አይገዛኝም ማለቱዋ ተዘገበ፣የሕወሓት ወታደራዊና የደህነት ባለስልጣናት በኦሮሚያ ያለውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ለማፈን ተጨማሪ ወታደሮች ተሰማርተው አፈናው እንዲቀጥል ወሰኑ፣የተቃውሞው አመራሮች ጊዜው ሲደርስ ራሳቸውን ይፋ እንደሚያደርጉ ተገለጸ የሚሉና ሌሎችም ዜናዎች ቃለ መጠይቅ ከኦነግ የድርጅትና ፖለቲካ ጉዳይ ሀላፊ እና ከታሪክ ተራኪው ኤድዋርዶ ጋር ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ የካቲት 13 ቀን 2008 ፕሮግራም <…የኦሮሞ ወጣቶች ትግል ከወያኔ ጋር እንጂ ከማንም ጋር አይደለም ።የወያኔ የጭካኔ እርምጃ መንፈራገጥ ካልሆነ ትግሉን የሚያቆም አይደለም ትግሉ የማይቀለበስበት ደረጃ ላይ ደርሷል…ትግሉ ሁሉም …

Read More

Hiber radio: ቤልጂየም ከግዛቷ ያባረረቻቸው ኤርትራዊው ስደተኛ በ አዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት ውስጥ “እየተሰቃዩ” ነው ፣“እባካችሁ ወላጅ አባቴን ከመከራ እና ከስቃይ ታደጉልኝ” የ ሴት ልጃቸው የተማጽኖ ጥሪ ከኖርዌይ

በታምሩ ገዳ እ ኤ አ በውርሃ ጥቅምት 2015 ከ ጎረቢት ከ ደቡብ ሱዳን ወደ ምእራብ አውሮፓዊቷ ቤልጂየም በመጓዝ የፖለቲካ ጥገኝነት የጠየቁት ኤርትራዊው አቶ ተስፋ ገብር ሃይሌ ደስታ የጠበቁት እና የሰነቁት …

Read More

Hiber radio: በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የወልቃይት ተወላጆች አማራ እንጂ ትግሬ አይደለንም በአገር ቤት ያሉት ወኪሎች የእኛም ተወካዮች ናቸው ሲሉ ወሰኑ፣ በሕወሓት ኢህአዴግ አገዛዝ በአንድ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሪፖርት ብቻ ከ7ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በግፍ ተገድለዋል፣የባለስልጣናቱ ለዓለም ዓቀፉ ወንጀለኛ ፍርድ ቤት አለመቅረብ ጠንካራ ስራ አለመሰራቱ ውጤት ጭምር ነው ተባለ፣ኬኒያ ባለሃብቶቼ መሬት ለመቀራመት ሲሉ ወደ ኢትዮጵያ እየተሰደዱብኝ ነው አለች፣ በኢጣሊያው የላምባዱሳ ደሴት አቅራቢያ ለሞቱ ወገኖቻችን ተጠያቂዎች የሆኑ 6 ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ፣ሰሞኑን በጋምቤላ ለደረሰው የጎሳዋች ግጭት ” እጃችን የለብትም” ሲሉ የ ደ/ሱዳን ባለሰልጣናት አስተባበሉ፣ዶ/ር ሊክ ማቻር ለኢትዮጵያ አደገኛ መሆናቸው ተገለጸ፣የኢትዮጵያ፣የግብጽ እና የሱዳን መሪዎች በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ግብጽ ውስጥ ሊመክሩ ነው እና ቃለ መጠይቅ ከኢትዮጵያዊው የሰብኣዊ መብት ተማጋችና ባለሙያ አቶ ያሬድ ሀይለማርያም ጋር፣በኡጋንዳ ምርጫ ላይ የተጠናከረ ዘገባና ሌሎችም

             የህብር ሬዲዮ የካቲት 6 ቀን 2008 ፕሮግራም <…በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው የህወሃት ኢህአዴግ አገዛዝ ባለስልጣናት በሺህ የሚቆጠሩ ንጹሃንን አስጨፍጭፈው በዓለም አቀፉ የወንጀለኛ ፍርድ ቤት አንድም ባለስልጣን ያለመቅረቡ የዓለም ዓቀፉ …

Read More

Hiber Radio: እጮኛውን ደብድቦ ከእንግሊዝ ወደ ኢትዮጵያ የተሰደደው ግለሰብ በ 15 ዓመት እስራት ተቀጣ፣”ከ እስራት ስወጣ አንቺን ሆነ ቤተሰቦችሽን አልምራችሁም ብሎ ዝቶብኛል” ከሳሽ የሰጠችው ቃል

በታምሩ ገዳ የ33 ዓመቱ ጎልማሳ ማሃድ ኢዳን እና ስሟ ለጊዜው ያለተገለጸው የ 20 አመቷ እጮኛው ቀደም ባለው ቅራኔያቸው ሳቢያ ማሃድ ከ እንግሊዝ ፖሊሶች የክስ ፋይል ውስጥ የወድቃል ። ማሃድም ይህንን …

Read More

Hiber radio የፈረንሳይ ፖሊሶች የኢትዮጵያዊያንን ቤተክርስቲያን እና መስጊድን ማፈራረሳቸው ታላቅ ተቃውሞ አሰነሳ፣በአሜሪካ ውስጥ የእሳት ቃጠሎ ጥቃት የተፈጸመበት የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጉዳይ በፖሊስ እየተጠና ነው

በታምሩ ገዳ በአገራቸው ውስጥ በሰላም የመኖር ዋስትና ተነፍገው የተሻለ ኑሮን እና ብሩህ ተሰፋን ሰነቀው በረሃ እና ባሀር በማቋረጥ ከ ምእራብ አወሮፓ ደጃፍ ካሊ/ፈረንሳይ ከሚገኘው ብዙዎች “ጃንግል” በማለት ከሚጠሩት ጢሻ ውስጥ …

Read More