Hiber Radio: ከወልቃይት ዐማራ የማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ የታሰረው ዐማራ በቂሊንጦ ተገደለ

በሙሉቀን ተስፋው ወያኔ የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴዎችንና መላውን የዐማራ ሕዝብ በመግደል፣ በማሰርና በማሰደድ ጥያቄውን ለማፈን እየሞከረ ባለበት በአሁኑ ሰአት ከማንነት ጥያቄው ጋር በተያያዘ በቂሊንጦ ታስረው የነበሩ አቶ ይላቅ …

Read More

Hiber Radio: የሕወሓት አገዛዝ በበለሳና በወገራ በአማራ ገበሬዎች ላይ የበቀል እርምጃ ለመውሰድ ተጨማሪ ከፍተኛ የታጠቀ ሀይሉን አዘመተ፣ገበሬዎች አስቀድሞ ራሳቸውን ለመከላከል በወሰዱት እርምጃ 30 የሕወሓት ወታደሮች ተገለዋል

የሕወሓት አገዛዝ በአማራ ክልል የጀመረውን የዘር ማጥፋት ወንጀል በወታደራዊ ሀይል አጠናክሮ ለመቀጠል የጀመረውን አፈሳ፣ግድያና መሳሪያ ማስፈታት ተከትሎ ዛሬ መስከረም 5 ቀን 2009 ዓ.ም በወገራነ በበለሳ በወሰደው ጥቃትበደረሰበት የገበሬ ታጣቂዎች የአጸፋ …

Read More

Hiber Radio: የአማራ ሕዝብ ትግል፤ ብዙ እርምጃዎች ወደፊት!! ፣ለእኛ፣ ሰላም ማለት ከወያኔ ነጻ መሆን ማለት ነው!

በሳምሶን ኃይሌ እና ሙሉቀን ተስፋው የአማራ ሕዝብ አኩሪ ታሪክ ጽፏል፡፡ የአማራ ወጣቶች የአያቶቻቸው የአይበገሬነትና አርበኝነት መንፈስ ወራሾች መሆናቸውን አስመስክረዋል፡፡ ወሮበላው የወያኔ ቡድንና ተላላኪዎቹ ያ ሁሉ ሕዝብ በየአካባቢው ገንፍሎ ወጥቶ የጠየቀውን …

Read More

Hiber Radio: የዐማራ ተጋድሎ በወልቃይት ጥያቄ ብቻ የሚቆም አይደለም!

ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው የዐማራው ተጋድሎ ከተቀጣጠለ ወዲህ የአገሪቱ ፖለቲካ ተመሰቃቅሏል፤ አሁን የምናየው የዐማራውን ተጋድሎ ጅማሬ ነው፡፡ ጅምር መሆኑን ወያኔም የዐማራ ሕዝብ ወዳጆችም ሊያውቁት ይገባል፡፡ መሬት አንቀጥቅጥ የዐማራ ተጋድሎዎችን ወደፊት የታሪክ …

Read More