Hiber Radio: ፍትህ ለታዬ ደንዳአ እና ለቀሩት ግፉአን! ከሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ያሬድ ኃይለማርያም የቀረበ ጥሪ

ከያሬድ ኃይለማርያም መጋቢት 15፣ 2018 ዛሬ ጠዋት በኮማንድ ፓስቱ የታሰረውን የኦሮሚያ ክልል ፍትህ ቢሮ ቃል አቀባይ አቶ ታዬ ደንዳአን፤ የኢሰመጉ መርማሪ የነበርን ሰዎች የምናውቀው በአዲስ አበባ ዩንቨርሲት የሦስተኛ አመት ተማሪ …

Read More

Hiber Radio: ሕገ መንግስቱ “ተጠርጣሪ በ48 ሰዓት ውስጥ ፍርድ ቤት መቅረብ አለበት” ይላል- መከላከያ ያሰረው ደግሞ ከ4,776 ሰዓታት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርቦ እግዚያብሔርን ያመሰግናል

በጌታቸው ሽፈራው ሻምበል አበበ ጎሹ ኃይሌ የወልቃይት ተወላጅ ሲሆን የ42ኛ ክፍለ ጦር አባል ነው። ነሃሴ 24/2009 ዓም በአመራሮቹ ትዕዛዝ ለእስር ተዳረገ። እስከ ህዳር 7/2010 ዓም አዘዞ ካምፕ ውስጥ ታስሮ ቆይቷል። …

Read More

Hiber Radio: ፋሽስት ወያኔ የአማራ ገበሬ ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻውን ጀምሯል!-አቻምየለህ ታምሩ

የፋሽስት ወያኔ የመንፈስ አባት ፋሽስት ጥሊያን ኢትዮጵያን እንደተቆጣጠረ ከሁሉ አስቀድሞ ያደረገው ነገር ቢኖር የኢትዮጵያን አርበኞች ያዳክማል ያለውን የትጥቅ ማስፈታት ዘመቻ ማካሄድ ነበር። በርግጥ ከወረራው በኋላ የኢትዮጵያ መንግሥት እንደገና ሲቋቋም መሳሪያ …

Read More

Hiber Radio: ዛሬም በእስር ላይ የሚገኙት የዋልድባ መነኮሳት የፍርድ ቤት ውሎ

በጋዜጠኛ ሀብታሙ ምናለ ዛሬ የካቲት 30 የልደታ ፍርድ ቤት የዋልድባ መነከሳት ባቀረቡት “የሰብዓዊ ጥሰት በማረሚያ ቤቱ ተፈፅሞብናል ፍርድ ቤቱ ተትዕዛዝ ይስጥልን!” ብለው ያቀረቡትን አቤቱታ ሰምቶ የማረሚያ ቤቱን ምላሽ ለመስማት ሲኾን …

Read More

Hiber Radio: ሕገ ወጡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲሰረዝ በውጭ የሚኖሩ የነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች ጠየቁ

በስደት በመላው ዓለም የሚኖሩ የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያን ሕዝብ ሰላማዊና ሕጋዊ የለውጥ ትግል ለማኮላሸትና ሕዝቡን መልሶ ባሪያ ለማድረግ የታወጀውን ሕገ ወጥ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውግዘው በአስቸኳይ እንዲነሳ …

Read More