Hiber Radio: መንግስት የሚወድቀው በህዝብ ስም ዜጎችን ሲገድል ነው | ጦማሪ ስዩም ተሾመ

መንግስት የሚወድቀው በህዝብ ስም ዜጎችን ሲገድል ነው | በስዩም ተሾመ ባለፈው ሳምንት አንዳንድ አርቲስቶች እና ታዋቂ ሰዎች በቴሌቪዥን ቀርበው “በሀገራችን ሰላም እንዲኖር መንግስት የዜጎችን ጥያቄ በአግባቡ መስማትና ተገቢ ምላሽ መስጠት …

Read More

Hiber Radio: የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር ነአምን ዘለቀ ተቃውሞ ስላስከተለው መግለጫ የጽሑፍ ማብራሪያ ሰጡ

በወልዲያ ለሰላማዊ ሐይማኖታዊ በዓል የወጡ ያልታጠቁ ሰላማዊ ሰዎች ላይ በሕወሓት የአጋዚ ጦር የተወሰደውን ጭፍጨፋ ተከትሎ  በአደባባይ ቁጣውን በቆቦ መርሳና በሌሎችም የሰሜን ወሎ አካባቢዎች በሰላማዊ መንገድ የገለጸው ሕዝብ  በሕወሓት የአጋዚ ጦር …

Read More

Hiber Radio: ገንዘብ ወደ ሃገር ቤት መላክ የማቆም አድማ ተከትሎ ለሚነሱ ጥያቄዎች፤ የኢኮኖሚው ባለሙያ ዶ/ር ሽፈራው አዲሉ ምላሽ ሰጡ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ የሕወሓት የዘር ፍጅትን አውግዞ ሕዝብ የሚወስደውን ራሱን የመከላከል እርምጃ ደግፎ መግለጫ አወጣ

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ(አዴኃን) በወልዲያ በሕወሓት ሰራዊት የተደረገውን ጭፍጨፋ በመቃወመም በራያና ቆቦ፣በመርሳ እና በሌሎችም የሰሜን ወሎ አካባቢዎች ሕዝቡ የተከፈተበትን የዘር ማጥፋት ሙሉ ለሙሉ መመከት ባይችልም በገዳዮችና አስገዳዮች ላይ ብሄር ሳይመርጥ …

Read More

Hiber Radio: ግንቦት ሰባት ወዴት እየሄደ ነው!? – ከአቻምየለህ ታምሩ

ብአዴን የሚባለው የወያኔ ነውረኛ ድርጅት ከቀናት በፊት ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫው ሰሜን ወሎ ወያኔ ያካሄደውን ጭፍጨፋ ተከትሎ ሕዝቡ እየወሰደው ባለው ራስ የመከላከል እርምጃ ትግሬዎች በዘራቸው ብቻ ጥቃት እየደረሰባቸው እንደሆነ መናገሩን ተከትሎ …

Read More

Hiber Radio: የሕዝብ ትግልን የወነጀለው የግንቦት 7 መግለጫ – (በጌታቸው ሺፈራው)

ግንቦት 7 ከትህዴን ጋር አወጣሁት ባለው መግለጫ ባለፉት 3 አመት የተደረጉትን የሕዝብ እንቅስቃሴዎች በአንድ ዐረፍተ ነገር አፈር ድሜ አብልቷል። በቀል የተፈፀመባቸው ናቸው ሲልም ወንጅሏል። በመግለጫው የትህነግ/ህወሓት አባላት ያልሆኑት እርምጃ እንደተወሰደባቸው …

Read More

Hiber Radio: በኢትዮጵያ የትግራይ የበላይ ተጠቃሚነት ግልፅና ተጨባጭ ማስረጃ

ከአማራና ኦሮሞ ትብብር ይለምልም ፕሮጀክት (አኦትይፕ) ከዚህ በታች የቀረበው ሰንጠረዥ ከኢትዮጵያ የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ የተገኘ መረጃ ሲሆን። ይህ መረጃ እኤአ በ2014 በኤሮፓን ጆርናል ኦፍ ቢዝነስ ኤንድ ማኔጅመንት በሆነ ጆርናል ላይ …

Read More

Hiber Radio: የደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮኮቦች ህብረት በወልዲያና በሌሎችም ቦታዎች በንጹሃን ላይ የሚደረገውን ጭፍጨፋ አውግዞ መግለጫ አወጣ

የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ከደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮኮቦች ህብረት የተሰጠ ድርጅታዊ የትግል አጋርነት መግለጫ፤ በመላው ኢትዮጵያ የተቀጣጠለውን የህዝቦች መሰረታዊ የፍትህ፣ የእኩልነት፣ የዲሞክራሲና የነፃነት ጥያቄዎች በሀይል ለመጨፍለቅ አምባገነኑ የህወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ የሚያካደው …

Read More

Hiber Radio: የአማራ ወጣቶች ንቅናቄ የብአዴንን መግለጫ የገዳይ ወኪል በሆነው አመራር የወጣ ነው ሲል አወገዘ

የአማራ ወጣቶች ንቅናቄ በወልዲያና አካባቢው ሰሜን ወሎ በሕወሓት የአጋዚ ወታደሮች በንጹሃን ላይ የተደረገውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ የሕወሓት ተላላኪ የሆነው ከፍተናው የብአዴን አመራር ነብሰ ገዳኦችን ትቶ መብቱ በተረገጠው ሕዝብ ላይ አነጣጥሮ ያወጣው …

Read More