Hiber Radio : በምርጫ 97 ወንድሙ የተገደለበት የሰማዕታቱ መታሰቢያ ሰብሳቢ ታሰረ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ ) ማዕከላዊ ምክር ቤት አባል የሰኔ 1/1997 ዓም ሠማዕታት ሠብሳቢ አቶ ኢዮብ ከበደ ዛሬ ጥቅምት 3/2009 ዓም ተይዞ መታሰሩ ከቤተሰቡ ተረጋግጧል። አቶ ኢዮብ ከበደ በዘመነ …

Read More

Hiber Radio: የአዲስ አበባ ሕዝብ ከለውጡ ዳግም እንዳይገፈተር እንዴት ይወከል? የኤርሚያስ ለገሰ አዲስ የመወያያ ጥሪ

አዲስ አበባ በሕወሃት መዳፍ ዛሬም እየተዳጠች ነው።ሕወሓቶች ዘርፈው የሚቦርቁባት ነዋሪዋ በስጋትና በጭንቀት ወዴት እንደሚሄድ ግራ የተጋባባት ከተማ ነች።አዲስ አበባ የሕወሓትን የሽፍታ ካፒታሊዝም ያጋለጠች፣የሕወሓትን አየር በአየር ሸፍጥ ተዘርፈው በተገነቡ ህንጻዎቿ የምታሳብቅ …

Read More

Hiber Radio: ከሕወሓት ጦር ጋር ሲፋለም የተሰዋው ጀግናው አርበኛ አበራ ጎባው ማን ነው? በሙሉቀን ተስፋው

የአማራን የተጋድሎ እንቅስቃሴ ተከትሎ በተለይ በአርማጭሆ ከዘረናው የሕወሃት አጋዚ ጦር ጋር በተደረገው ትንቅንቅ ከ50 በላይ የጠላት ጦር በሕዝባዊ ሀይል ሲደመሰስ በተቃራኒው ከሕዝቡ ጎን ቆመው ተመንጃ አንስተው ከሚታገሉት አንዱ አርበኛ ጎባው …

Read More

Hiber Radio : በታችና ምዕራብ አርማጭሆ አካባቢዎች በተቀሰቀሰ ግጭት ከ50 በላይ የወያኔ ጦር አባላት ተገድለዋል

በጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው ከትናንት ጀምሮ በታችና ምዕራብ አርማጭሆ የተለያዩ አካባቢዎች የዐማራውን መሣሪያ መቀማት በሚል የወያኔ ጦር በዐማራው ገበሬ ላይ ይፋ ጦርነት ገጥሟል፡፡ በታች አርማጭሆ ዶጋው አካባቢና በምዕራብ አርማጭሆ አብደራፊ አካባቢ …

Read More

Hiber Radio: ” የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኢትዮጵያ የፈረመቻቸውን ዓለም አቀፍ ስምምነቶች የሚጥስ በሕዝቡ ላይ የታወጀ የጦርነት አዋጅ ነው…”የሕግ ባለሙያና መምህር ሔኖክ ጋቢሳ

” የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኢትዮጵያ የፈረመቻቸውን ዓለም አቀፍ ስምምነቶች የሚጥስ በሕዝቡ ላይ የታወጀ የጦርነት አዋጅ ነው ልንለው እንችላለን በዓለም አቀፍ ሕግ አንድ አስቸኳይ አዋጅ ሲታወጅ መሙዋላት ያለበት የሕግ ግዴታ በዚህ …

Read More

Hiber Radio: ”የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መፈንቅለ መንግስት ይደረግብናል ብለው ፈርተው ነው ሰራዊቱ የነሱን አፈና አዋጅ ወደ ጎን አድርጎ ከወገኑ ጋር ይሰለፍ…” ኮሎኔል ደረሰ ተክሌ

< የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መፈንቅለ መንግስት ይደረግብናል ብለው ፈርተው ያወጡት ነው አገሪቱን ሙሉ ለሙሉ በሕወሓት ጄኔራሎች ቁጥጥር ስር የሚያስገባ ቀደም ብለው ሲአደርጉት የነበረውን በይፋ በአዋጅ መልክ ተግባራዊ በማድረግ በስልታን ለመቀተል …

Read More

Hiber Radio: የኢንጂነር ሀይሉ ሻውል የፓለቲካ ጉዞዎች እና ያስምዘገቡት ስኬቶች ሲዳስሱ(ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

የኢ/ር ሀይሉ ሻውል ስርዓተ ቀብር ዛሬ ማክሰኞ በቅድስት ስላሴ በተ ክርስቲያን ወዳጅ ዘመድ፣የትግል አጋሮቻቸው፣ታዋቂ ግለሰቦችና ጋዜጠኞች በተገኙበት መፈጸሙን ከአዲስ አበባ ጋዜጠና አልአስ ገብሩ ዘግቧል።ኢ/ር ሀይሉ ሻውል ዜና እረፍት ከተሰማ በሁዋላ …

Read More