Hiber Radio: ወያኔ ሆይ ልብ ግዛ! … ሕዝብም በእምቢተኝነቱ ይግፋበት!

በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በደብረ ታቦር፣በአዘዞ.፣ በጋይንት የአማራ_ተጋድሎ በተለያዩ ቦታዎች እንደቀጠለ ነው። ጎንደር ክፍለ ሃገር ተጋድሎውን እያፋፋመው ይገኛል። ጎንደር ከተማ አሁንም የጦርነት ቀጠና እንደሆነች ነው። አርማጭሆ ፣ ጠገዴ እና ወልቃይት …

Read More

Hiber Radio: በአማራና በኦሮሚያ ክልል የሚደረጉትን ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፎች ሁሉም እንዲደግፍ ጥሪ ቀረበ፣የሕወሃት አገዛዝ ሕግ ጥሶ ሰልፉን የማደናቀፍ ሩጫው ተቀባይነት አላገኘም

በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ በሉት ሃያ አምስት ዓመታት በአማራ በኦሮመ ሕዝቦች ለይ ከሚአደርሰው የከፋ በደል በተጨማሪ ለሕዝቡ ሰላማዊ ጥያቄ የሚሰጠው የጥይት ምልስን ለመቃወም፣ የሕዝብ መብት እንዲከበር ለመጠየቅ በመላው ኦሮሚያ እና …

Read More

Hiber Radio: ኢትዮጵያዊነት የብሄር/ብሄረሰብ ጥያቄና ፌዴራሊዝም ! – ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያውያን ፎረም በአውሮፓ ባዘጋጀው በዴን ሀግ ከተማ  ከጁላይ 28 እስከ 30/2016 በሚደረገው  የኢትዮጵያውያን  የስፖርትና የባህል መድረክ ላይ ለውይይት የቀረበ ጥናት ! መልካም ንባብ!!     ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) መግቢያ ! አብዮቱ ከፈነዳ …

Read More

የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ

ለነሀሴ 14/2007 ዓ.ም ለብይን ተቀጥረዋል (የነገረ ኢትዮጵያ ዘገባ) የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ • ለነሀሴ 14/2007 ዓ.ም ለብይን ተቀጥረዋል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘው የክስ መዝገብ ከ1-6ኛ እንዲሁም …

Read More

ሕዝቡ የወያኔ ባለስልጣናት ካቀዱለት ጥፋት እራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀርቧል!

የፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ወደ ኤርትራን ጉዞ ተከትሎ በስልጣን ላይ ያለው የወያኔ(ህወሃት) ኢህአዴግ አገዛዝ የተለመደ ዘርን ከዘር የማጋጨት ሴራውን ቀጥሎበታል። የደህነት መስሪያ ቤቱም በተለይ ሰላማዊ ሰዎችን ጭምር ዒላማ ያደረገ የሽብር ጥቃት …

Read More