የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ነገ ለብይን ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ፣ዕድር ላይ ጥያቄ የጠየቁ የሰማያዊ የፓርላማ ዕጩ ተወዳዳሪ ታሰሩ

  (ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ላለፉት አስራምስት ወራት በእስር ቤት በቆዩበት የፈጠራ ወንጀል ላይ ልደታ የፌዴራሉ የከፍተኛው ፍርድ ቤት ብይን ለመስጠት ነገ ነሐሴ 14 ቀን 2007 አስቀድሞ በሰጠው …

Read More

እንኳን ለቡሄ አደረሳችሁ! በኢትዮጵያ ያለውን አፈና በቡሄ ዜማ!

ህፃናት በጠዋቱ፡- ከዛ ማዶ ‹‹አሸባሪ››፣ ከዚህ ማዶ ‹‹አሸባሪ›› ኢህአዴግን አስደንባሪ፣ አንድ ለአምስት አቃጣሪ፣ ሆያ ሆዬ ጉዴ እኔንም ሊያስረኝ ነው እንዴ? ሲሉ የሰማሁ መለኝ! (በነገራችን ላይ የከተማ አስተዳደሩ ሳይፈቅድላቸው ነው እንዲህ …

Read More

Hiber Radio : በአገር ቤት ሕዝቡ ከኤርትራ ለሚንቀሳቀሱ የነጻነት ታጋዮች ድጋፍ እንዳለው መገለጹ፣የመኢአድ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ በማዕከላዊ በደረሰባቸው ድብደባ አካል ጉዳተኛ ሆኑ፣በሻንጣ ተደብቆ ስዊድን የገባው ኢትዮጵያዊ የፖለቲካ ትጘኝነት ጠየቀ፣የአገሪቱን የደህነት ባለሙያዎች አስገረመ፣ የደቡብ ሱዳን ተደራዳሪዎች የኢትዮጵያው አገዛዝን ሽምግልና ከራሱ ተቃዋሚዎች ጋር ያለተደራደረ ሲሉ አጣጣሉት ፣ሶማሌዎች ሰሞኑን በአገዛዙ ጦር ለተገደሉ ወገኖቻችን የደም ካሳ ይከፈለን ሲሉ መንግስታቸውን ጠየቁ፣ የተሳካውን የዋሽንግተን የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሕዝባዊ ስብሰባ አስመልክቶ ቃለ መጠይቅ ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌ ጋር እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 10 ቀን 2007 ፕሮግራም <…የዋሽንግተን ዲሲው ስብሰባ ሕዝቡ በቅርብ ዓመታት ከታየው የተለየ አንዳንዶች እንደሚሉት የቅንጅት ዘመንን የሚያስታውስ ነበር። የአቶ አንዳርጋቸው ፎቶ በጨረታ ከ70 ሺህ ዶላር በላይ የተሸጠበት …

Read More

የተቃዋሚ አመራሮች ላይ ለመመስከር የተዘጋጁ የሐሰት ምስክሮች በፖሊስ አጀብ በተበዳይ ቤተሰቦች ላይ ክትትል ማድረጋቸው ተገለጸ

የመኢአድ ሕጋዊ ፕ/ት አቶ ማሙሸት አማረና ሌሎች የፓርቲው በእስር ላይ የሚገኙ የእስር አመራሮችና አባላት ላይ አገዛዙ ላዘጋጀው የሐሰት ክስ ለመመስከር የተዘጋጁ የራሱ የቀበሌ የተደራጁ የስለላ ቡድኑ አባላት የተበዳይ ቤተሰቦችንና፣ችሎቱን ለመከታተል …

Read More

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በእስር ቤት ከፍተኛ ጫና እየተደረገበት ነው

(ዳዊት ከበደ ወየሳ እንደዘገበው) ሃሳቡን በጽሁፍ ስላቀረበ “አሸባሪ” ተብሎ 18 አመት የተፈረደበት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ በእስር ቤት ውስጥ በከፍተኛ ጫና እየደረሰበት መሆኑ ተገለጸ። ምንም ነገር ማንበብም ሆነ መጻፍ ተከልክሏል። በአንድ …

Read More

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከዝዋይ እስር ቤት ታገሉ ሲል ጥሪ አስተላለፈ ፣በሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ የተሰጠውን ውሳኔ ተቃወመ

ታገሉ! ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ /ከዝዋይ እስር ቤት/ ስለሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ፍርድም ሀሳቡን ሰንዝሯል ቦሌ አካባቢ ብርዱ ጠንከር ያለ ነበር፡፡ ከቦሌ ብራስ ወደሚሊኒየም አዳራሽ በሚወስደው ቀጭን መንገድ ላይ ወንዱም …

Read More

በፕሬዝዳንት ኦባማ የኢትዮጵያ ጉዞ ወቅት የአልሸባብ ሴል ሆነህ ለሽብር ጥቃት ተዘጋጅቷል በሚል የታሰሰረው ጋዜጠኛ ስለ ሁኔታው ጻፈ

ጋዜጠኛ ሀብታሙ ምናለ የቀዳሚ ገጽ ጋዜጣ ስራ አስኪያጅና የሚሊሊዮኖች ድምጽ ጋዜጣ ሪፖርተር ነበር። የፕ/ት ኦባማ የኢትዮጵያን ጉዞ ተከትሎ እነ ርዮት ዓለሙ በአስቸኳይ የተፈቱ ዕለት ማምሳውን በፈጠራ የአልሸባብ ሴል ሆነህ የሽብር …

Read More

አይ.ሲ.ስን ለመቃወም አደባባይ የወጡ ዛሬም ከእስር ቤት ፍርድ ቤት እየተጉላሉ ነው

የመኢአድ ፕ/ት አቶ ማሙሸት አማረ ለነሃሴ 20 ተቀጥሮበታል አይ ኤስ አይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት እነ ማቲያስ መኩሪያ ለነሃሴ 18/2007 ዓ.ም እንደተቀጠረባቸው …

Read More

የዲሲ ግብረ ሀይል በኢትዮጵያ የጠፋው ፍትህ የሚመጣው አገዛዙን በጋራ ታግለን ስናስወግድ ነው አለ

ከዋሽንግተን ዲሲ የጋራ ግብረሃይል የተሰጠ መግለጫ August 8, 2015 በኢትዮጵያ አገራችን ፍትሕ ትንሽ ትልቁ ሙስሊም ክርስቲያን ሳይል ጥማቱን ከንግግር አልፎ በየአብያተ ክርስቲያናት ጸሎታቸውን ፣በየመስጊዶች ሶላታቸውንና ጸሎታቸውን የሚያሳርጉት ስለ ፍትሕ በመጮህ …

Read More