Hiber Radio: አንዳርጋቸዉ ጽጌና ታምራት ላይኔ-የደሴው ኮንፈረንስ ፍጥጫ!

አቶ ታምራት ላይኔ በስልጣን ላይ ሳሉ ከኢህዴን እስከ ብኤዴን ስም ለውጥ ድረስ በአማራ ስም ስልጣን ይዘው ከሚኒስትር እስከ እስረኛ አሳልፈዋል።ዛሬም በስደት ለሚፈልጉት ሚዲያ የሚሰጡትን እናደምጣለን። ያ ሁሉ የዘር ጭፍጨፋ ሲደረግ …

Read More

Hiber Radio: ዶክተር ፍቅሩ ማሩን ጨምሮ የ62 ተካሳሾች ክስ እንዲነሳ ተወሰነ፣አንዳርጋቸው ጽጌን ጨምሮ የቀሩ እስረኞችም እንዲፈቱ ጥያቄው ቀጥሏል

በይድነቃቸው ከበደ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዶክተር ፍቅሬ ማሩን ጨምሮ የ62 ተከሳሾችን የክስ ሂደት ማንሳቱን አስታወቀ። ተከሳሾቹ የወንጀለኛ መቅጫ ህግን አንቀጽ 464 እና 494 በመተላለፍ ጉዳያቸው በፍርድ ሂደት ላይ ያለና …

Read More

Hiber Radio: በሶማሌ ክልል በአብዲ ኢሌ ትዕዛዝ አንድ ወጣት ታንቃ ተገደለች፣ተቃውሞ ተጠናክሮ ይቀጥላል ተብሏል

የሶማሌ ክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ዒሌ የተነሳበትን ተቃውሞ ለማፈን የልዩ ሀይሉ ታጣቂዎች አፍነው የወሰዷትን ወጣት ጣይሲር ሞሀመድ ፉድ -ሞሀመድ አንቀው ገለው ዘዛ በቀብሪዳህር ጎዳና ላይ ጥለዋት መሄዳቸውን የክልሉ ተወላጅ አክቲቪስቶች ገለጹ። …

Read More

Hiber Radio: ግሎቫል አሊያንስ ለተፈናቃዮቹ 801 ሺህ ብር እርዳታ ለግሷል

ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ተፈናቅለው ባህርዳር ለሚገኙት የአማራ ተወላጆች ግሎባል አሊያንስ 801 ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉ ታውቋል። ከአገር ቤት የተፈናቃዮቹ ተወካዮችም አረጋግጠዋል።ግሎባል አሊያንስ ከህዝቡ በተለያዩ ጊዜያት በሕዝቡ ላይ የሚደርሱችግሮችን በቻለው …

Read More

Hiber Radio: መፈናቀሉ ይቀጥላል ሕዝቡስ የት ድረስ ይሔዳል? ፊት ለፊት ከሸንቁጥ አየለ ጋር ያድምጡት ያጋሩት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: በቂሊንጦ እስር ቤት የፖለቲካ እስረኞች የረሃብ አድማ ጀመሩ-ውጥረት ነግሷል በጌታቸው ሽፈራው

ዛሬ ግንቦት 2/2010 ዓም ከሁሉም የእስር ቤቱ ማማዎች መሳርያዎች ወደ እስረኛው ተጠምደው እንዳረፈዱ ለማወቅ ተችሏል ሚያዝያ 30/2010 ዓም ቀጠሮ የነበራቸው በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ክስ መዝገብ 38ቱ ተከሳሾች ችሎት ከተረበሸ …

Read More

Hiber Radio: ሕብር ልዩ ወቅታዊ ዘገባ በታምሩ ገዳ- ያድምጡት ያሰራጩት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: ሰበር ዜና -በቅሊንጦ ቃጠሎ የተከሰሱ ብይኑን በመቃወማቸው አፈሙዝ ዞረባቸው፣የተከሳሽ ቤተሰቦች ዋይታ አሰምተዋል፣የተከፈተባቸው የሽብር ክስ በወንጀለኛ መቅጫ እንዲታይ ተወሰነ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ በጊዜያዊነት በ4ወንጀል ባስቻለው ችሎት በቅሊንጦ ቃጠሎን ተከትሎ ከተከሰሱት መካከል እነ መ/አ ማስረሻ ሰጤ፣ዶ/ር ፍቅሩማሩን ጨምሮ የተወሰኑ ተከሳሾችን የሽብር ክሱን  በወንጀለኛ …

Read More

Hiber Radio: የሕብር ራድዮ የዕለቱ ዜናዎች በሃብታሙ አሰፋና ታምሩ ገዳ ተዘጋጅተው ቀርበዋል-ይመልከቱና ለወዳጆችዎ ያካፍሉት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More