Hiber Radio: የአቶ አንዳርጋቸው ባለቤት ስለወቅቱ የኢትዮጵያ ፓለቲካዊ ሁኔታ የሰጡት አስተያየት ና አዲሱ የእንግሊዝ መንግስት ስለ አንዳርጋቸው ፅጌ የሰጠው ምላሽ (ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

ለድምጽ ማመሳከሪያነት የገባው ወ/ሮ ምስራች ከኣመት በፊት ከሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ ሲሆን ሙሉ ሪፖርቱ በአሁኑ ወቅት ባለው ሁኔታ ላይ የሰጡትን ቃለ መጠይቅ መሰረት ያደረገ ነው  

Read More

Hiber Radio: ይድረስ ለብአዴን አባላት -በሕዝቡ ላይ የተከፈተውን የዘር ማጥፋት መመከት ወይስ ከጠላት ጋር ማበር!? ከጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው

ወያኔዎች “ሕዝቡን አረጋጉ፤ ሰላም ፍጠሩ” ወዘተ. እያሉ ቁም ስቅላችሁን እያበሏችሁ እንደሆነ እንረዳለን፡፡ እናንተም እኛም አሳምረን እንደምናውቀው ግን የሕዝባችን ሰላም ያደፈረሰው ራሱ ወሮበላው የወያኔ ቡድን ነው፡፡ በሕዝባችን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት …

Read More

Hiber Radio: በምዕራብ ሐረርጌ በመስጊድ ላይ ዛሬ ያፈነዱትን ቦንብ ነገ ተነገ ወዲያ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንም ሊያደርጉት ይችላሉ ጋዜጠኛ ሳዲቅ አሕመድ ስለህወሓት የሽብር ድርጊት ይናገራል(ቃለ መጠይቅ)

< … ሕወሓት ትላንትም የሽብር ተግባራትን ሲፈጽም ነበር ዛሬም ተስፋ ሲቆርጡ በያንን እያደረጉ ነው። በምዕራብ ሐረርጌ በመስጊድ ላይ ያፈነዱት ነገ ተነገ ወዲያ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንም ሊያደርጉት ይችላሉ ተስፋ የቆረጠ ድርጅት …

Read More

Hiber Radio: ሕዝብ እየተገደለ ከጥቂቶች በስተቀር ለምን የትግራይ ተወላጆች አይቃወሙም!? ቃለ መጠይቅ ከአቶ ኦባንግ ሜቶና ከጋዜጠኛ አብርሃ በላይ ጋር (ሊያደምጡት የሚገባ)

<…እነዚህ ቀድሞም ሲቃወሙ የነበሩ ናቸው ።ያደረጉት ትልቅ ነው ቀሪዎቹ የትግራይ ምሁራን የወያኔን ጭፍጨፋ ለምን አይቃወሙም?…> አቶ ኦባንግ ሜቶ ከጋዜጠኛ አብርሃ በላይ ጋር በጋራ ለህብር ሬዲዮ ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ( አድምጡት) …

Read More

Hiber Radio: ከሰሜን ጎንደር የአማራ ሕዝብ ትግል አስተባባሪዎች ለምሊሻ ታጣቂዎችና ለመላው የአማራ ሕዝብና ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያዊ ወገናችን ሁሉ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ

ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ሰሞኑን በተደጋጋሚ እንደዛተው የአማራን ክልል የጦርነት ቀጠና አደርጋለሁ ብሎ ተግባራዊ አድርጓል። ንጹሃን የአማራ ተወላጆችን ህጻናትን ጨምሮ ያለርህራሄ ባሰማራው አጋዚ ታጣቂዎች እያስገደለ ይገኛል።የሕዝባዊ ወያኔ መሪዎች የአጋዚ ጦር …

Read More