Hiber Radio: “እንኳን በሳይበር የሚደረግ ጥቃት ይቅርና የወያኔ ተገንጣይ መንግስት እስር ቤትም ከዓላማችን አላሰናከለንም” – ከዘ-ሐበሻ የተሰጠ መግለጫ፣በሀከር ጥቃቱ የተሳተፉ የወያኔ ተላላኪዎችን ለማጋለጥ ተጨማሪ የባለሙያዎች ምርመራ ቀጥሏል

በዘ-ሐበሻ ድህረ ገጽ ላይ ወያኔ በተደጋጋሚ በተለያዩ ጊዚያት የሳይበር ጥቃት አድራሻቸውን በተለያየ ቦታ ባስመዘገቡ የኢንተርኔት ወንጀል ተባባሪዎቹ ተደጋጋሚ ጥረት ሲያደርግ ቆይቶ በትላንትናው ዕለት ለተወሰኑ ሰኣታት የዘሐበሻ ድህረ ገጽ ላይ የሳይበር …

Read More

Hiber Radio: ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከታሰረበት ዝዋይ እስር ቤት የለም መባሉ ቤተሰቦቹን ግራ አጋብቷል

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ያለ ታስሮ ከሚገኝበት ዝዋይ እስር ቤት ለጥየቃ የሄደ ወንድሙ ሊያገኘው አለመቻሉና የእስር ቤቱ ሀላፊዎችም ተመስገን እዚህ የለም በማለታቸው ቤተሰቡ ግራ መጋባቱን ያለበትን ሁኔታ አሳሪዎቹ እንዲአሳውቁ ጥሪ አድርገዋል። …

Read More

Hiber Radio: ”…አገር ቤት ባለው ትግል ዙሪያ ዲያስፖራው ያለውን ሚና መለየት አለበት..” – ሊያደምጡት የሚገባ ከሰብዓዊ መብት ተማጋቹ ያሬድ ሀይለማሪያም ጋር ወቅታዊ ቃለ ምልልስ

<… ከምዕራባውያን ብዙ ሳንጠብቅ ወደራሳችን ማተኮር ትግሉን አጠናክሮ መቀጠል ያስፈልጋል…> <…ምዕራባውያን በአገር ቤት የሚፈጸመውን ግፍ ሳያውቁት አይደለም ለእነሱ ሕመሙ የሚሰማቸው በእና ደረጃ አይደለም..ወሳኙ የሕዝቡ ትግል ተጠናክሮ መቀጠል ነው…> <…የሕዝቡ ትግል …

Read More

Hiber Radio: የጋምቢያውያን የ22 ዓመቱን ፈላጭ ቆራጭ በምርጫ ካርድ በቃኝ ማለትና የፕሬዝዳንቱ የሕዝቡን ድምጽ ማክበር ስልጣን ወይም ሞት ላሉት ለሕወሃት/ኢህአዴግ ገዢዎችና ለቅሩት አምባገነኖች የሚሰጠው ትምህርት ሲቃኝ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

ህብር ሬዲዮን ከድህረ ገጻችን በተጨማሪ በየቀኑ በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio …

Read More

Hiber Radio: ”አማራ ብቻውን መሞት አለበት ብዬ አላምንም… በኦሮሚያም የትጥቅ ትግሉ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት…” – ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው ልዩ ቃለምልልስ | ለአርበኞች ግንቦት 7 ጥያቄ አቅርቧል

<የታሪክ ሽሚያው ቀርቶ ሁሉም ሕዝቡን ትግል ይደግፍ ሊደግፍ ይገባል …ስድብ ይቅር ስንል ምክንያታዊ ውይይትን ግን መፍቀድ አለብን> አገር ቤት ያለውን ትግል እዚህ በየማህበራዊ ሚዲያ የሚደረገው ስድብ አያደናቅፈውም የአማራ ሕዝብ ለመብቱ …

Read More

Hiber Radio: የፕ/ር መረራ ጉዲና ከአውሮፓ መልስ መታሰር ይጠበቅ እንደነበር ተገለጸ፣የሕወሓት አገዛዝ ግራ መጋባትና መደናበር አይሏል

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ የወቅቱ ሊቀመንበርና በኢትዮጵያ የተቃውሞ ፖለቲካ ስማቸው በግንባር ከሚጠቀስ ሰላማዊ ታጋዮች ተርታ የሚጠቀሱት ዶ/ር መረራ ጉዲና በቅርቡ በአውሮፓ ሕብረት ጋባዥነት በወቅቱ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ለማስረዳት ብራስልስ ሰንብተው ሲመለሱ …

Read More

Hiber Radio: ኢትዮጵያን ከወራሪው የሶማሊያ ጦር ግስጋሴ የታደጉት የኩባው አብዬታዊ መሪ ፊደል ካስትሮ የትግል ጉዞ እና ገድሎቻቸው ሲፈተሹ(ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

ኢትዮጵያን ከወራሪው የሶማሊያ ጦር ግስጋሴ የታደጉት የኩባው አብዬታዊ መሪ ፊደል ካስትሮ የትግል ጉዞ እና ገድሎቻቸው ሲፈተሹ “ዚያድ ባሬ አምባገነን መሪ ሲሆን መንግስቱ ኃ/ማሪያም በተቃራኒው ጭምት እና ቁም ነገረኛ መሆናቸውን ተረድቻለሁ” …

Read More