Hiber Radio: የሕወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ፣አዋጁ ለወታደሩ ተጨማሪ ስልጣን ይሰጣል ሲሉ የአፈና እቅዳቸውን ይፋ አደረጉ

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሰሞኑን በእሬቻ ላይ የተወሰደውን ጭፍጨፋ ተከትሎ የተነሳውን ተቃውሞ በአፈና መቆጣጠር አቃተው አገዛዝ የሚኒስትሮች ም/ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁን በሚቆጣጠራቸው መገናኛ ብዙሃን ይፋ አደረገ።አሰቸኳይ ጊዜ አዋጁ እስከ …

Read More

Hiber Radio: የዲሞክራሲ አርበኛዉ ኢንጂነር ሀይሉ ሻዉል በማረፋቸዉ ጥልቅ ሐዘን ተሰምቶናል-ከእውነተኛው መኢአድ የተሰጠ መግለጫ

የኢንጂነር ሀይሉ ሻውል ዜና እረፍት በዚህ የለውጥ ዋዜማ አሳዛኝ ነው።መራር በሆነው ባለፉት ሃያ አምስት ዓመታት የኢትዮጵያ ተቃውሞ ትግል ታሪክ ስማቸው በግንባር ቀደምትነት የሚወሳ በተለይም ምርጫ 97ን ተከትሎ በቅንጅት ውስጥ የነበራቸው …

Read More

Hiber Radio: አማራው በአማራነቱ ቢደራጅ ምን ችግር አለው? | ሊደመጥ የሚገባው ውይይት ከአክቲቭስት ሙሉነህ ዮሐንስ እና አቻምየለህ ታምሩ ጋር

<…የዘር ፖለቲካው አደገኛ ነው የሚባለው አማራው በአማራነቴ ልደራጅ ሲል መሆን የለበትም። አማራው ወኪል አልባ ሆኖ መቀጠል የለበትም የተከፈተበትን የዘር ማጥፋት ለመከላከል ከሌላው ወገኑ ጋር ተባብሮ ለመኖር እንጂ አማራን ለመገንጠል የሚባለው …

Read More

Hiber Radio: በጅማ ዩኒቨርሲቲ የኦሮሞ ተማሪዎች “የአማራው ደም የኛም ደም ነው” እያሉ ተቃውሞ አሰሙ | ቪዲዮ

በጅማ ዩኒቨርሲቲ የኦሮሞ ተማሪዎች “የአማራው ደም የኛም ደም ነው” እያሉ ተቃውሞ አሰሙ | ቪዲዮውን ይመልከቱ። በጅማ ትላንት የኦሮሞና የአማራ ተማሪዎች በአንድ ላይ ለመታገል ተስማምተው መለያየታቸው ይታወሳል። ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ …

Read More

Hiber Radio: “እነሱን እንቅልፍ የሚነሳቸው በተለይ የኦሮሞና አማራው ተስማምቶ አንድ ላይ ለመብቱ መቆም ነው።ይሄ የተጀመረ አንድነት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ” – አባ ጫላ ለታ የኦነግ ውጭ ጉዳይ ሀላፊ

< …ለሰላማዊ እሬቻ የምስጋና በዓል ቄጤማ ይዘው ባዶ እጃቸውን የወጡትን የጨፈጨፈው ወያኔ ነው። በጥይት በአስለቃሽ ጭስ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በንጹሃን ላይ ጥቃት አድርሰዋል።በጥይትም የነሱ ጥይት ሸሽቶ ለሞተውም ለሁሉም ተጠያቂዎቹ እነሱ …

Read More

Hiber Radio: ቤተ እስራኤሎችን በዘመቻ ሙሴ አማካኝነት ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል በድብቅ ያስወጡት የቀድሞው የእስራኤል ፕ/ት ሼሞን ፔሪዝ ታሪካዊ ጉዞ ሲዳስስ(ልዪ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

ቤተ እስራኤሎችን በዘመቻ ሙሴ አማካኝነት ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል በድብቅ ያስወጡት የቀድሞው የእስራኤል ፕ/ት ሼሞን ፔሪዝ ታሪካዊ ጉዞ ሲዳስስ(ልዪ ዘገባ) በታምሩ ገዳ ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ …

Read More

Hiber Radio: በአዲስ አበባ የተነሳው ተቃውሞ ተጠናክሮ ይቀጥላል በሚል ከተማዋ ውስጥ ውጥረት ነግሷል፣ተቃውሞው እና መንገድ መዝጋቱ ነገም በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ይቀጥላል፣በእሬቻ ላይ ለሞቱት 678 በላይ ንጹሃን ሕዝቡ አጋርነቱን እየገለጸ ነው

እሁድ መስከረም 22 በእሬቻ በዓል ላይ ለሰላማዊ ተቃውሞ የተሰጠውን የጥኢት ምላስ ተከትሎ በጥይት፣ከአየርና ከመሬት የሚተኮሰውን ጥይትና አስለቃሽ ጢስ በመሸሽ በአጠቃላው ስርዓቱ በወሰደው የሽብር እርምጃ የሞቱት ንጹሃን ቁጥር አሻቅቦ 678 መድረሱን …

Read More

Hiber Radio: በሬቻ በዓል ላይ በሕወሓት ታጣቂዎች የተጨፈጨፉት ንጹሃን ቁጥር ከመቶ በላይ ሊያሻቅብ ይችላል ተባለ፣ግድያውን ተከትሎ የአምስት ቀን ብሄራዊ የሐዘን ቀን ጥሪ ተላልፏል አገር አቀፍ ተቃውሞ ይቀጥላል

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ)ዛሬ በደብረዘይት በቢሸፍቱ የሚካሄደውን የኦሮሞ ሀይማኖታዊ የእሬቻ በኣልን ለማክበር የተሰባሰቡ በአስር ሺህ የሚቆጠሩ ንጹሃን ላይ በሰላማዊ መንገድ <<ወያኔ ይሂድ ወያኔ ይውረድ >> የሚል ተቃውሞ መቅረቡን ተከትሎ በሕወሓት አገዛዝ …

Read More