Hiber Radio: የአዲሱ አብዮት ተስፋዎች -ቄሮን አደራ!

(በሀብታሙ አሰፋ) የጎንደር ወጣቶች የ26 ዓመቱን ወያኔ የገነባውንና በገዛ አገራቸው ከወገናቸው፣ከወንድማቸው በወገናቸው የኦሮሞ ሕዝብ ላይ እየተወሰደ ያለውን ግፍ በአደባባይ አወገዙ። <<የኦሮሞ ደም ደሜ ነው>> << በቀለ ገርባ ይፈታ፣አንዷለም ይፈታ >> …

Read More

Hiber Radio: ከላስቬጋሱ ዕልቂት የተረፈችው ኢትዮጵያዊት ሜሮን ታደሰ ስለሁኔታው በዝርዝር አስረዳች | ይዘነዋል

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: <...የደረሰው አደጋ አሳዛኝ ነው ነገር ግን ቬጋስ ባይሆን ኖሮ ከዚህም የከፋ ሊሆን ይችል ነበር...>ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን

<…የደረሰው አደጋ አሳዛኝ ነው ነገር ግን ቬጋስ ባይሆን ኖሮ ከዚህም የከፋ ሊሆን ይችል ነበር  እያንዳንዱ ሆቴል ጠንካራ ሴኩሪቲ መኖሩ ፖሊስ ፈጥኖ እርምጃ ባይወስድ ኖሮ እንደ ሰውዬው ዝግጅትና በክፍሉ እንደተገኘው መሳሪያ …

Read More

Hiber Radio: በኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉ፣ጎሳ ተኮሩ ፌደራሊዝም ታላቅ ፈተና እና እየፈረሰ ያለው ኢህአዴግ፣የቬጋሱ ጥቃት አድራሽ የጻፈው ማስታወሻ ይፋ መሆን፣ተጨማሪ ወታደር ወደ ጎንደር፣የጥሩነሽ ዲባባ የማራቶን ድል መቀዳጀት ፣የአባዱላ ጉዳይ ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የህብር ሬዲዮ  መስከረም 28 ቀን 2010  ፕሮግራም <…በሱማሌ ልዩ ሐይል በኦሮሚያ የተነሳውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ለማዳከምና ሕዝቡ በጊዜያዊ ችግር ተይዞ ዋናውን ጥያቄ ይረሳል ብለው በንጹሃን ላይ የወሰዱት ጭፍጨፋ አገሪቱን ጭምር ወደ …

Read More

Hiber Radio: የቬጋሱን የዕሁዱን ጭፍጨፋ አስመልክቶ ኤፍ ቢ አይ ጥሪ አቀረበ ፣ፖሊስ ያልተጣራ ወሬ ለምርመራው ጠቃሚ አለመሆኑን ገለጸ

(ህብር ሬዲዮ ላስ ቬጋስ) የዕሁዱን የኦክቶበር 1/2017 አሰቃቂ ጭፍጨፋን አስመልክቶ ምርመራው መቀጠሉንና አሉባልታ፣አልተጣራ ወሬና ይሆናል ሳይሆን እውነተኛ ለምርመራ ሂደቱ የሚረዳ መረጃ ወይም ጥቆማ ሕዝቡ እንዲሰጥ አዲስ ዘመቻ መጀመሩን ይፋ አደረገ። …

Read More

Hiber Radio : የቬጋሱን ጭፍጨፋ ያካሄደው ግለሰብ በርከት ያለ ሕዝብ ለመጨረስ በመኪና ላይ ጠምዶ ለማፈንዳት ማቀዱ ተገለጸ

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የላስ ቬጋሱን የዕሁድ የሀርቨስት ሩት 91 የአገረሰብ የሙዚቃ ኮንሰርት ከ22 ሺህ በላይ ታዳሚዎች ላይ ካለበት የማንዳላቤ 32ተኛ የሆቴል ክፍል የ64 ዓመቱ  ስቲቨን ፓዶክ በከፈተው ተኩስ 58 ንጹሃንን …

Read More

Hiber Radio: የላስ ቬጋስ ፖሊስ የዕሁዱን ግድያ የፈጸመው ግለሰብ አስቀድሞ ዳውንታውን በተደረገ ኮንሰርት ወቅት ክፍል ተከራይቶ እንደነበር ገለጸ ፣የቪዲዮ መረጃ ፖሊስ እጅ ገብቷል

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የላስ ቬጋሱን የዕሁድ የሀርቨስት ሩት 91 የአገረሰብ የሙዚቃ ኮንሰርት ከ22 ሺህ በላይ ታዳሚዎች ላይ ካለበት የማንዳላቤ 32ተኛ የሆቴል ክፍል የ64 ዓመቱ  ስቲቨን ፓዶክ በከፈተው ተኩስ 58 ንጹሃንን …

Read More